ማረት ትግራይ ውስጥ እርዳታ እያከፋፈለ ነው

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (USAID) አስቸኳይ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች እና ነዋሪዎች መርጃ እንዲውል የለገሰው 1 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ 59 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ምግብ ለማኅበረሰቡ መከፋፈል መጀመሩን፤ ማኅበራዊ ረድኤት ትግራይ (ማረት) አስታወቀ።

በአሁኑ ጊዜ የትግራይ ሕዝብ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስለሚገኝ በልማት ድርጅቱ አማካኝነት ለ2.8 ሚሊዮን ሕዝብ የ…