አተት እና ኮሌራ ምን እና ምን ናቸው?

በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን፤ ሃፈሮም ወረዳ ከአምስት እስከ ስድስት ሺህ የሚሆኑ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች ለጸበል አገልግሎት የተገኙበት ቦታ ላይ በተነሳ የአተት ወረርሽኝ 400 የሚሆኑ ሰዎች ታመዋል።…