በኅዳሴ ጉዳይ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚዲያውን ወቀሱ

ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ አንዳንድ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የሚዘግቡበት መንገድ የተፋሰሱን ሃገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያበረታታ አይደለም ሲሉ ሰሞኑን በተካሄደ ውይይት የተሳተፉና በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ገለፁ።

አንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት የኅዳሴ ግድቡን ጉዳይ ለኢትዮጵያ የሉአላዊነት ለግብፅ ደግሞ የህልውና ጉዳይ አድርገው መዘገባቸው በወንዙ ፍትሃዊና የ…