ቡና ለመጠጣት መንገድ ሲያቋርጥ ባጋጠመው አደጋ ህይወቱ የተመሳቃቀለው ወጣት

የደረሰበትን ጉዳት አስራ አራት ጊዜ ከባድ ቀዶ ህክምና እንዲያደርግና ለህክምና ገንዘብ ተቸግሮ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ለልመና እንዲቀመጥም ምክንያት ሆኗል።…