ብሔር አልባው አዲሱ የአዲስ አበባ ነዋሪ ዲጂታል መታወቂያ ይፋ ሆነ።

Image may contain: 3 peopleብሔር አልባው አዲሱ የአዲስ አበባ ነዋሪ ዲጂታል መታወቂያ ይፋ ሆነ።

የአዲስ አበባ ነዋሪ መታወቂያ !

አዲሱ የአዲስ አበባ ነዋሪ መታወቂያ ይህ እንደሆነ እና በኮምፕዩተር የታገዘ ዲጂታል እንደሆነ እየተነገረ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በአሻራ የተደገፈ ዋጋውም 80 ብር ነው ተብሏል ።