አምሳለ ዋካንዳ በጢስ አባይ ይገነባ ይሆን?

በብላክ ፓንተር ፊልም ላይ በምናብ የተሳለውን ከተማ ዋካንዳን በዕውን ለመገንባት 20 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ይፈጃል የተባለ ሲሆን በአስር ዓመታትም ሊጠናቀቅ እንደሚችል ተገልጿል።…