በአባይ ጉዳይ ዙሪያ ህዳሴው ሲጋለጥ ምርምራዊ ዘገባ

ህዳሴው ሲገለጥ በሚል ርእስ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተሰራውን ይህን ልዩ የምርመራ ፕሮግራም እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን ።