ቻይና በአፍሪካ የምታደርገው ኢንቨስትመንት ፖለቲካዊ አንድምታ እንደሌለው ፕሬዚዳንት ሺ ዢፒንግ ገለፁ

አፍሪካ ውስጥ ያለው የቻይና ኢንቨስትመንት “ከፖለቲካ ጋር የተነካካ አይደለም” ተብሏል። የተመደበው 60 ቢሊየን ዶላር ለመሰረተ ልማትና ለወጣቶች ነጻ የትምህርት እድል ለመስጠት ይውላል።…