ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ወሳኝ የነዳጅ ስምምነት አደረጉ

ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ የኡጋንዳን የዳጅና የጋዝ ኢንዱስትሪ ለማሳደግ በማሰብ ሦስት ወሳኝ ስምምነቶች ላይ ተፈራርመዋል። ይህ የሆነው አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት የውጭ አገር ጉብኝት ነው።…