በኮሮናቫይረስ ፅኑ ህሙማን ክፍል ያለጊዜያቸው የተወለዱት መንትዮች አንድ ዓመት ሞላቸው

በእንግሊዟ በርሚንግሃም ባለፈው ዓመት እናታቸው በኮሮና ቫይረስ በጠና ታማ በሰመመን እያለች በፅኑ ህሙማን ክፍል ያለጊዜያቸው የተወለዱት መንታ ህፃናት አንድ ዓመት ሞልቷቸዋል።…