አሜሪካዊው ራፐርና የፊልም ተዋናይ ዲኤምኤክስ አረፈ

አሜሪካዊው የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኝና የፊልም ተዋናይ ዲኤምኤክስ ለአምስት ቀናት በልብ ህመም ህክምና ላይ ከቆየ በኋላ በ50 ዓመቱ አረፈ።