በደቡብ ክልል የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ እና የምርጫ ቦርድ ምላሽ

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ በበርካታ አካባቢዎች አስከአሁን የመራጮች ምዝገባ አለመጀመሩ በምርጫው ሂደት ላይ ስጋት እሳድሮብናል እያሉ ነው ።የኢትዮጲያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የስራ ሃላፊዎች በበኩላቸው አሁን ምዝገባውን በሁሉም አካባቢዎች የማስጀመር ስራ እየተካሄደ ይገኛል ብለዋል።…