«የትግራይ ክልል ጦርነት በፍጥነት ላይቆም ይችላል » አይ ሲ ጂ

የኢትዮጵያ መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ የሚለው ጦርነት በቅርቡ ያበቃል ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ መሆኑን በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ICG በመባል የሚታወቀው እና ዋና መቀመጫውን ብራሰልስ ያደረገው በዓለማቀፍ ግጭቶች ዙርያ የሚሰራው ተቋም አስታወቀ።…