ኦፌኮ በግድያዎች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ አሳሰበ

በኢትዮጵያ የተለዩ አካባቢዎች እየደረሱ ያሉ የሰው ህይወት መጥፋት፣ ንብረት መውደም እና የፀጥታ ችግሮች በገለልተኛ አካል ይጣሩ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ጠየቀ።

አሁን በሀገሪቱ እየታዩ ያሉ ችግሮችን ለመፈታት ገዢው ፓርቲ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንዲሁም የሀገሪቷ ችግር የኛም ችግር ነው ብለው የሚያምኑ አካላት ሁሉ መረባረብ አለባቸው ሲሉም የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ …