“አቶ በረከት የኪራይ ሰብሳቢነት ፊታውራሪና ነፍስ አባት ናቸው” አቶ መላኩ ፈንታ

“እንደ አቶ ከተማ ከበደ ያሉ ባለሐብቶችን፣እየሱስ ወርቅ ዛፉ፣የህብረት ባንክ ፕሬዝዳንት የነበሩትንና ሌሎችን ‘የታክስ ጉዳይ ፈልገህ እሰር’ ብለውኛል”