የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የሃዋሳ ጎዳናዎች ደምቀው አምሽተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ተከትሎ የሃዋሳ ጎዳናዎች ደምቀው አምሽተዋል።