ሰራተኞች የፈለጉትን ያክል ሰዓት ብቻ ሰርተው የሚወጡበት ተቋም

ከዓለም ግዙፍ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ፕራይስ ዋተር ሃውስ ኮርፖሬሽን (PwC) ሰራተኞቹ ፈታ ዘና ብለው ስራቸውን እንዲከውኑ የሚያደርግ አሰራር ይፋ አድርጓል።…