በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መስፋፋት ለመከላከል የወጣው መመሪያ 

ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮናቫይረስን መስፋፋት ለመከላከል ባለፈው መስከረም የወጣው መመሪያ ዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉን ጠቅላይ አቃቤ አስታውቋል ።

መመሪያው አስገዳጅ የሆኑ የጥንቃቄ እምጃዎች የተካተቱበት እንደሆነ ተገልጿል።

የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ፣አካላዊ ርቀትን መጠበቅ፣ የእጅ ማፅጃዎችን መጠቀምና ሌሎችም የጥንቃቄ እርምጃዎች 

“አስገዳጅ” ተብለው ከተዘረዘሩት መካከል ናቸው።