የውጭ ሀገራት ዜጎች በደቡብ አፍሪካዋ ሶዌቶ ጥቃትን እየሸሹ

በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ሶዌቶ መንደር የተቀሰቀሰ ብጥብጥን ተከትሎ በርካታ የውጭ ሀገራት ዜጎች ስፍራውን ለቀው እየሸሹ ነው።