የኦነጉ አቶ በቴ እስር ጉዳይ

“የፓርቲያችን ቃል አቀባይ አቶ በቴ ኡርጌሳ ታስረዋል” ሲል በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር /ኦነግ/ አስታወቀ።

የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ እንደተናገሩት አቶ በቴ መጋቢት 11 /2013 ዓ.ም በቡራዩ ከተማ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረዋል።

የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፀው ደግሞ አቶ በቴ በከተማው አልታሰሩም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድም…