የወ/ሮ አዳነች መግለጫና የኑሮ ውድነቱ መንስኤዎች

ባለፈው ሰሞን ከቅዳሜ የካቲት 23/2013 ጀምሮ መንግሥት ለሁለተኛ ጊዜ በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማድረጉን ገልጿል፡፡ ይህም እየተባባሰ ነው በተባለው የሸቀጦች ዋጋ ላይ ተጨማሪ ጫና ሊፈጥር እንደሚችል የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡ በቅርቡ ደግሞ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በሰጡት መግለጫ “ለኑሮ ውድነቱ ዋነኛ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል የነጋዴዎች አ…