የሳምንቱ ምርጥ 11 ውስጥ እነማን ገቡ?

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች የትኞቹ ተጫዋቾች ጎልተው ወጡ? የጋሬት ክሩክ የሳምንቱ ምርጥ አስራ አንድ እነሆ።