እነ አንዷለም አራጌ ህይወት እንደገና

ከረዥም ዓመታት እስር በኋላ በቅርብ ከእስር የተፈቱ ሰዎች ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅሎ ህይወትን ፤ ኑሮን እንደገና መጀመር አዲስ አለም ውስጥ የመግባት ያህል ፈተና እንደሆነባቸው ይናገራሉ።…