የምስጋና ባህል ለግላዊ እና ማህበረሰባዊ መልካም ግንኙነት. . .

የምስጋና ተነሳሽነት(Gratitude Initiative) የተባለው ተቋም መቀመጫውን በእንግሊዝ ሀገር ያደረገ በግለሰቦች እና በማህበረሰቦች መካከል ያለ መልካም ወዳጅነት ይዳብር ዘንድ የምስጋና ባህልን ለማስፋፋት የሚሰራ ተቋም ነው። 

 

ተቋሙ ሰዎች አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ ያለውን መልካምነት እንዲመለከቱ ይገፋፋል።መነቃቃፍ የሚሰብራቸውን ግንኙነቶች በመከባባር እና በልባዊ ምስጋናዎች ለመጠገ…