የእነ አቶ ጃዋር መሃመድ የህክምና ክርክር

የወሕኒ ቤት ኃላፊዎችን የጠራዉ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የታሰሩት አቶ በቀለ ገርባ ባለፈዉ የካቲት 11፣ ከፍርድ ቤቱ በተሰጣቸው ፍቃድ መሰረት ወደሚታከሙበት የግል ሐኪም ቤት ሲሔዱ ወደማይፈልጉት የመንግሥት ሆስፒታል ተገደዉ በመወሰዳቸዉ ሰበብ ነዉ…