የኦሮሞ ፓርቲዎች በምርጫው እንዳይሳተፉ የሚደረገውን ግፊት ተከትሎ መረራ ጉዲና ምርጫ የለም ብለዋል።

የኦሮሞ ፓርቲዎች በምርጫው እንዳይሳተፉ የሚደረገውን ግፊት ተከትሎ መረራ ጉዲና ምርጫ የለም ብለዋል።

የኦሮሞ የፖለቲካ ኢሌቶች የመረራ ጉዲና ኦፌኮ ፓርቲን ጨምሮ የኦሮሞ ፓርቲዎች ከምርጫው እንዲወጡ የሚያደርጉት ግፊት መጨመሩን ተከትሎ የኦፌኮ ሊቀመንበር የሆኑት መረራ ጉዲና “ ጥያቄዎቻችን አስኪመለሱ ምርጫ የለም፦ የ ታሰሩብን የ ፖለቲካ እስረኞች እስኪፈቱ የተዘጉ ቢሮዎቻችን አስኪከፈቱ ምርጫ ላይ አንሳተፍም። ለ ምርጫ ቦርድም ለ መንግስትም አሳውቀናል።” ብለዋል።