ጉግል በጋዜጣ ለሚታተሙ ዜናዎች ‘ሞቅ ያለ’ ክፍያ ሊፈጽም ነው

ጉግል በቢሊየነሩ ሩፐርት መርዶክ ኮርፖሬሽን ለሚተዳደሩ ሚዲያዎች ለሚታተሙ የዜና ይዘቶች ክፍያ ለመፈጸም ተስማማ፡፡