ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 23 ካርቶን ፈንጅ በቁጥጥር ስር ዋለ::

ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 23 ካርቶን ፈንጅ በቁጥጥር ስር ዋለ::
************************
የኢፕድ ምንጮች እንደገለፁት ዛሬ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ 23 ካርቶን ፈንጅ ተይዟል:: ፈንጅው የተያዘው ወልዲያ ባለ ጉሙሩክ ኬላ በተደረገ ፍተሻ ሲሆን አንዱ ካርቶን 9 ፈንጅ የያዘ መሆኑም ታውቋል። አሽከርካሪው በፓሊስ ቁጥጥር ስር መሆኑን ምንጫችን አረጋግጧል።

May be an image of outdoors

May be an image of outdoors

May be an image of outdoors