“የተማረ ወንድ አይደፍርም” ያሉት ሚኒስትር ከፍተኛ ውግዘትን አስተናገዱ

“የተማረ ወንድ አይደፍርም” በማለት የተናገሩት የደቡብ አፍሪካ የትምህርት ሚኒስትር ከፍተኛ ውግዘትን እያስተናገዱ ነው ተባለ።