ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከብአዴን አመራሮች ጋር እየመከሩ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከብአዴን አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) አመራሮች ጋር በባህር ዳር ከተማ እየመከሩ ነው፡፡

የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች መድረክ ትናንት የተጀመረው ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድም የመድረኩ ተሳታፊ ናቸው ተብሏል፡፡

በመድረኩም የክልሉ እና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትኩረት ተሰጥቷል፡፡

የአማራ ብዙሃን መገናኛ