በትግራይ ክልል ያለው የተረጂ ቁጥርና የባለስልጣናት መግለጫ መጣረስ

በትግራይ ክልል ከ4 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለአስከፊ ርሀብ መጋለጡን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፣ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ በመንግስት የሚታወቀው በክልሉ ያለ ተረጂ ከ2 ነጥብ 5 አይበልጥም ብሏል፡፡…