አርቲስት ሱዚ ተጫኔ

የሥዕል ጥበብን ከዕደ ጥበብ ጋር አዋህዳ የምትሰራው አርቲስት ሱዚ ተጫኔ የተወለደችው አዲስ አበባ ይሁን እንጂ አስተዳደግዋ ግን  አዲስ አባባን አቋርጦ ድሬዳዋን ጨምሮ ናይጀሪያን ተሻግሮ ፈረንሳይ ድረስ ይዘልቃል።…