የፍርድ ቤት ዉሳኔ አፈፃፀም መዘግየት እንደ የሕግ የበላይነት ፈተና 

የፍርድ ቤት ዉሳኔ አፈፃፀም መዘግየት የሕግ የበላይነትን ፈተና ዉስጥ እያስገባ መምጣቱን የሕግ ባለሞያ እና ፖለቲከኞች አመለከቱ። ፍርድ ቤት በዋስትና የሚያሰናብታቸውን ተጠርጣሪዎች ፖሊስ  ያለ በቂ ማስረጃ ያስራል የሚሉ ቅሬታዎች ከተከሳሾች እና ጠበቆቻቸው በተደጋጋሚ ይሰማል።…