አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ማን ናቸው?

ከአራት አስርት ዓመታት በላይ በፖለቲካ ውስጥ የቆዩት፣ ብዙ ውድቀትና ስኬቶችን ያስተናገዱት እና በግል ሕይወታቸው አሳዛኝ ገጠመኞችን ያስተናገዱት የጆ ባይደን ሕያወት ምን ይመስላል?…