መሰረቁ ሳይታወቅ የቆየው ባለ500 ዓመት ዕድሜ ሥዕል ጣሊያን ውስጥ ተገኘ

የ500 ዓመት ዕድሜ ያለው ሥዕል ጣልያን ውስጥ በሚገኝ መኖሪያ ቤት ተገኝቶ ወደ ሙዚየም የተመለሰ ሲሆን የሙዚየሙ ሠራተኞቹ ግን መሰረቁንም አላወቁም ነበር ተብሏል።…