የጥምቀት በዓል በጃንሜዳ

የ2013 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ደመቅ ባለ ድባብ ተከበረ። በበዓሉ በተለይም በጃን ሜዳ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝበ ክርስትያን የታደመ ሲሆን ለበዓሉ የተዘጋጁ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ክዋኔዎች ባማረ ሁኔታ ተከናውነዋል።…