ባይደን በመጀመሪያ ቀናቸው አወዛጋቢ የተባለውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ፕሮጀክት ይሰርዛሉ ተባለ

በነገው ዕለት በዓለ ሲመታቸውን የሚፈፅሙት ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው አወዛጋቢ የሆነውን ኪስቶን ኤክስ ኤል የተባለውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ፕሮጀክት እንደሚሰርዙ የአሜሪካ ሚዲያዎች ሪፖርት አድርገዋል።…