ጆ ባይደን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ የኮቪድ-19 ጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታወቁ

በነገው ዕለት ስልጣን የሚረከቡት የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቃል አቀባይ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአውሮፓ ህብረትና በብራዚል የተጣለው የጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፉት የጉዞ ገደቡ ይነሳ የሚለውን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ ነው።…