ሳኡዲ አረቢያ በሞት የምትቀጣቸው ሰዎች ቁጥር ቀነሰ

ሳኡዲ በሞት የምትቀጣቸው ሰዎች ቁጥር ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በከፍተኛ ሁኔታ አንሶ ተገኝቷል።