“ሶማሌን እናድን” ማኅበር

“ሶማሌን እናድን” ብሎ ራሱን የሚጠራ ማኅበር ሁለቱ አባላቱ በሶማሌ ክልል የሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት ሲሉ ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡ ማኅበሩ በአሁኑ ጊዜ በክልል ሰላምን ለማጠናከር ከፌዴራል መንግሥቱ ጎን እንደሚቆም አረጋግጠው የክልሉን አስተዳዳሪዎች ግን ሕዝቡ እንዲመርጥ አሳሰቡ፡፡…