የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት

የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተሻለ ፍትሃዊነት መዳረስ እንደሚገባው የዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አሳሰቡ። ባለጠጎቹ ሃገሮች ለደሆቹ ክትባቱን ማካፈል አለባቸው ብለዋል።

የዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ዛሬ በድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በድሆች ሃገሮች የጤና ሰራተኞች…