በጅግጅጋና በሌሎች የኢትዮጵያ ሶማሌ አከባቢዎች አንፃራዊ ሰላም እየሰፈነ ነው ።

በጅግጅጋና በሌሎች የኢትዮጵያ ሶማሌ አከባቢዎች በተቀናጀ ጥረት ወደ አንጻራዊ ሠላም እየተመለሰ መሆኑ ተገለፀ፡፡