የተከታዩን ትውልድ አቅም ማጠናከር

ጥቂት ወጣቶች የወጣቱ በማኅበራዊ መገናኛ ጎራ እየለየ መጨቃጨቅ በዝቶ ቢመለከቱ “Empower The Next Generation” የተባለ ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በመመስረት ወጣቶች በውስጣቸው ያለውን አቅም አውጥተው ራእያቸውን መኖር እንዲችሉ የሚያግዙ ስልጠናዎችን የሚሰጥ፣ የሚያነቃቃና የሚያበረታታ ሁኔታና ዕድልን መፍጠር ችለዋል።…