ለተማሪ ሲፈተኑ የተያዙት ርዕሰ-መምህር 5 ዓመት ተፈረደባቸው

ርዕሰ-መምህሩ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ተማሪዎች መውሰድ ያለባቸው ፈተና ላይ በአንድ ተማሪ ስም ወደ ፈተና ክፍል ገብተው ሲፈተኑ ነበር የተያዙት። ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ነው እስር የተፈረደባቸው።…