በደቡብ ክልል የ 11 ተፎካካሪ ፓርቲዎች ስብሰባ

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ 11 ተፎካካሪ ፓርቲዎች በተያዘው ዓመት ሊካሄድ የታቀደውን አገራዊ ምርጫ ፍትሃዊና ሰላማዊ ለማድረግ በቅድሚያ መንግስት ለህግ የበላይነት መረጋገጥ ትኩረት ይስጥ ሲሉ ጠየቁ ።…