የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በከፍተኛ ድምቀት ለመቀበል እያደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ሕዝቡ ተባባሪ እንዲሆን አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ።

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በከፍተኛ ድምቀት ለመቀበል እያደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ሕዝቡ ተባባሪ እንዲሆን አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 07 ቀን 2010 ዓ/ም ) የንቅናቄው የአቀባበል ኮሚቴ አባላት ፦“የናፍቆት መልዕክቶቻችንን እንቀበል”በሚል ርዕስ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጡት መግለጫንቅናቄው “የመንግሥትና የፖለቲካ ሥልጣን በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደት የሚያዝበትን፤ የሀገሪቱ ዜጎች ምርጫ በተግባር የሚገለፅበትን፤ማኅበራዊና …

The post የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በከፍተኛ ድምቀት ለመቀበል እያደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ሕዝቡ ተባባሪ እንዲሆን አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቀረበ። appeared first on ESAT Amharic.