በኮንሶ እንደ አዲስ የተቀሰቀሰዉ ግጭት

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ከተባለው ወረዳ በመነጠል > ያሉትን ልዩ ወረዳ እንመሰርታለን በሚሉና ጥያቄውን በሚቃወሙ ቡድኖች መካከል በተነሳ ግጭት ዳግም የሰው ህይወት አያለፈ ፣ ንብረትም እየወደመ ይገኛል።…