ፌስቡክ የስፔን ላ-ሊጋ ውድድሮችን ቀጥታ ሊያሳይ ነው

ፌስቡክ 380 የላ-ሊጋ ጨዋታችን በቀጥታ ለማሳየት ስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን፤ ቀጣይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20 ጨዋታዎች በቴሌቪዥን ሳይሆን በኢንተርኔት ብቻ የሚታዩ ይሆናሉ ተብሏል።…