ሻሸመኔ የተከሰተው የሞትና የመቁሰል አደጋ

ትናንት የኦኤምኤን ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድን ለመቀበል በወጣው ሕዝብ መካከል በደረሰው መገፋፋትና መረጋገጥ የሦስት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል። ከሰባ በላይ የሚሆኑ የመቁሰውል አደጋ ደርሶባቸዋል።…