የኦብነግ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል

የተናጥል ተኩስ አቁም ማድረጉን ያስታወቀው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር /ኦብነግ/ አመራሮች ትላንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል።